እንኳን ደህና መጡ
የዚህ ሳይት(ብሎግ) አላማ፡
1. ዘመኑ በመረጃ የበለጠገ እንደመሆኑ መጠን አዳዲስና እዉነት የሆኑ መረጃዎችን
ለማሳዎቅ
2.
በዩኒቨርሲቲ ዉስጥ በሚኖረን ቆይታ እኛ የPc-II ተማሪዎች እርስበርሳችንና ከሌሎች የካምፓሳችን ተማሪዎች
ጋር ያለንን ፍቅርና አንድነት ለማጎልበት
3. ከግቢዉና
ከመምህራን እንዲሁም ከሪፕ የሚለቀቁ መረጃዎችን በፍጥነት ለማዎቅ
4. አዝናኝና አስገራሚ፡
አሳዛኝና አስደሳች ትዝታዎችን ለመመዝገብ
5. ሌላም……..ሌላም…………